tg-me.com/Abe_Ena_Kebe_1/2183
Last Update:
🔥ሰበር ዜና
✳️የ 12ኞች ፈተና ተስርቆ ወቷል❗️
🔰ከላይ ፋይሉ ላይ የተያያዘው ፈተና የ2014ዓ.ም የ Chemistry ፈተና ሲሆን ፈተናው ከሚሰጥበት ከአንድ ቀን በፊት ይኸው ተስርቆ ወቷል!
✳️ፈተናው የደረሳቸው ተማሪዎች ለሊት ሲሰሩ አድረው መልስ ሸምድደው ይገባሉ!የኢትዮጵያ ምስኪን እና ተማሪዎች ግን ይህን ፈተና የሚያዩት ዛሬ ህዳር 01 ከሰዓት 8:00 ሰዓት ላይ ❗️
✳️ፈተናው ተስርቋል!ድጋሜ ተማሪዎች ሌላ ፈተና ሊፈተኑ ይገባል❗️ካልሆነ ግን አይናቸው እያጠፉ ለሊቱን ሙሉ ሲያነቡ የነበሩ ተማሪዎች ልፋት በከንቱ መቅረቱ ነው❗️
✳️ፈተናው ይሰረዝ ፤ የተማሪዎቻችን ህልውና ያሳስበናል❗️
✅ይሄን POST ስለፃፍኩ ምን ሊደርስብኝ እንደሚችልም አቃለሁ!ለብዙ ወር ከቴሌግራም ከጠፋሁ እስር ቤት ገብቼ ነውና ፤ ድጋሜ ካልተገናኘን ደህና ሁኑ!እወዳችኋለሁ❗️
✳️ፈተናው ግን መሰረዝ አለበት❗️አሸናፊው በሚታወቅበት ውድድር ላይ መፎካከር ምንኛ ያስጠላል❓
✳️ከHigh school እስከ Campus አብረናችሁ ነን !
🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
📚JOIN
@Abe_Ena_Kebe_1
@Abe_Ena_Kebe_1
╚════════════╝ ⇲
BY አቤ እና ከቤ ቁጥር 1
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 283
Share with your friend now:
tg-me.com/Abe_Ena_Kebe_1/2183